ሃሪስበርግ፣ ፔንስልቬኒያ

ከውክፔዲያ

ሃሪስበርግ (እንግሊዝኛ፦ Harrisburg) የፔንስልቬኒያ ክፍላገር አሜሪካ ከተማ ነው። በ1711 ዓ.ም. በእንግሊዝ ሰዎች ተሰፈረ።