Jump to content

ሃንሺን ነብር

ከውክፔዲያ

ሃንሺን ነብር(ጃፓን:阪神タイガース) የጃፓን ቤዝቦል ቡድን ነው። በ1935 ዓ.ም. ተመሠረተ፣በጃፓን ቤዝቦል እየተስፋፋ በመምጣቱ የአድናቂዎቹ ቁጥር ጨመረ።በአሁኑ ጊዜ በጃፓን ውስጥ በጣም ተወዳጅ የቤዝቦል ቡድን ናቸው።

ውጫዊ አገናኞች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Hanshin Tigers የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።