ሃይሉ ሻውል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሃይሉ ሻውልምህንድስና ባለሙያ ናቸው። በፖለቲካ ተሳትፏቸው የመኢአድ አመራርና የቅንጅት ሊቅምንበር በመሆን አገልግለዋል። ቅንጅት ከፈረሰ በኋላ ግን፣ የፖለቲካ ተሳትፏቸውም ቀንሷል። ደሞክራሲ ናፋቂ ነን ይበሉ እንጂ ፊውዳላዊ ዘይቤ እንዳላቸው ይታማሉ።