ሃፈዝ

ከውክፔዲያ
የሃፈዝ ሀውልት በቴህራን ሃፈዝ መንገድ

ሃፈዝ (ፋርስኛ፦ حافظ ፣ 1307-1382 ዓም) የፋርስ ባለቅኔ ነበር።