ሄድሪየን
Appearance
| ሄድሪየን | |
|---|---|
| ባለቤት | ቪብያ ሳቢና |
| ሙሉ ስም | ፐብሊየስ ኤሊየስ ሄድሪየነስ አውግስጦስ |
| አባት | ፐብሊየስ ኤሊየስ ሄድሪየነስ ኤፈር |
| እናት | ዶሚታ ፖሊና |
| የትውልድ ቦታ | ኢታሊካ ፥ ሂስፓኒያ |
| የልደት ቀን | እ.ኤ.አ ጃንዋሪ 24 ቀን 76 ዓ.ም |
| የሞቱበት ቀን | እ.ኤ.አ ጁላይ 10 ቀን 138 ዓ.ም |
ሄድሪየን (ላቲን፦ ፐብሊየስ ኤሊየስ ሄድሪየነስ አውግስጦስ ፤ እ.ኤ.አ ጃንዋሪ 24 ቀን 76 ዓ.ም - ጁላይ 10 ቀን 138 ዓ.ም) ከእ.ኤ.አ 117 እስከ 138 ድረስ የሮማ ንጉሠ ነገሥት ነበር። ሄድሪየን የሮማ ብሪታንያንን የሰሜን ድንበር የነበረውን የሄድሪየንን ግንብ በመገንባቱ ይታወቃል። ፓንቲዮንን እንደገና ገንብቷል ፤ እንዲሁም የቬኑስ እና የሮማን መቅደስ ገንብቷል።
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |