ህሊና

ከውክፔዲያ

ህሊና ጥሩና መጥፎን (ትክክልና ስህተትን) መለየት የሚችል የአዕምሮ ክፍል ነው። አንድ ሰው ለአንድ ድርጊት ከሚሰጠው ዋጋ አንጻር ይመጣል። ይህ ማለት አንድ ግለሰብ ያለውንና ያመነበትን የሥነ ምግባር ዋጋ ጥሶ በተቃራኒ ሲሄድ የራሱ አዕምሮ እንዲወቅሰው የሚያደርገው የዚያ ሰው ህሊና ነው ይባላል።