ህብስት

ከውክፔዲያ

ህብስት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከእንጀራ ነው።

አዘገጃጀት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ህብስት ወይም ሙልሙል ገደድ ብሎ እንደተሰራው የጦር ሠራዊት ባርኔጣ ቅርጽ ያለው ለልጆች የቡሄ በአል ጊዜ እሆያያ ሆዬ ሲሉ የሚስጥ በጣም የሚጣፍጥ ትናንሽ ዳቦ ሲሆን አገጋገሩ ከድፎ ዳቦ አይለይም የሚስራውም ከስንዴ ዱቀት ነው።