ሆሎኮስት

ከውክፔዲያ
በሆሎኮስት ውስጥ እነማን ሞቱ?

ሆሎኮስት ማለት በ2ኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ የአዶልፍ ሂትለር ወገን ናዚዎችአይሁድና በሌሎች ያደረጉት እልቂት ነበር።

ስያሜው በግሪክኛ /ሆሎካውስቶስ/ ትርጒሙ የተቃጠለ መስዋዕት ነው።

ስድስት ሚሊዮን ያህል አይሁዶች ተገደሉ። በተጨማሪ ምናልባት አምስት ሚሊዮን ስላቮች ተገደሉ። በሂትለር ርዕዮተ አለም በመከተል ናዚዎቹ እነዚህን ዘሮች መጥፎዎች እንደ ነበሩ ይሉ ነበርና።