ሆዜ ማሪያ ኺሜኔዝ
Appearance
ሆዜ ኺሜኔዝ |
|||
---|---|---|---|
2017
|
|||
ሙሉ ስም | ሆዜ ማሪያ ኺሜኔዝ ዴ ቫርጋስ | ||
የትውልድ ቀን | ጥር ፲፪ ቀን ፲፱፻፹፯ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ቶሌዶ፣ ኡሩጓይ | ||
ቁመት | 185 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
2012–2013 እ.ኤ.አ. | ዳኑቢዮ | 16 | (0) |
ከ2013 እ.ኤ.አ. | አትሌቲኮ ማድሪድ | 1 | (0) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
ከ2013 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ (ከ፳ በታች) | 11 | (0) |
ከ2013 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 6 | (0) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ መስከረም ፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
ሆዜ ማሪያ ኺሜኔዝ ዴ ቫርጋስ (ጥር ፲፪ ቀን ፲፱፻፹፯ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለአትሌቲኮ ማድሪድ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።