Jump to content

ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ

ከውክፔዲያ

ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታአማርኛ ምሳሌ ነው። ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታአማርኛ ምሳሌ ነው።

ይህ አባባል የመጣው ድሮ ሰዎች የኮሶ ትል በሽታ ሲይዛቸው የኮሶ ፍሬ ጭማቂን ይጠጡበት ነበር። ጭማቂውን በሽተኛው ቀን ላይ ይጠጣውና ማታ ላይ ዶሮ ወጥ ይበላል። ነገር ግን መድሃኒቱ እጅግ ጎምዛዛ ስለነበር እንዲጠጣው ለማበረታታት "ዶሮ ማታ ዶሮ ማታ" ይሉታል። እንግዲህ "ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ" ማለት ነገሩ አስከፊ ሆኖ በድለላ የምናደርገውን ሥራ የሚገልጽ ነው።