ሆድ እንዳሳዩት ነው

ከውክፔዲያ

ሆድ እንዳሳዩት ነውአማርኛ ምሳሌ ነው። ሆድ እንዳሳዩት ነውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በተፈጥሮ የተወሰነ ነገር የለም፣ ይልቁኑ የሰው ልጅ በራሱ ላይ ሙሉ ቁጥጥር አለው የሚል ተረትና ምሳሌ ነው