ሆድ የኔ ነው ሲሉት ቁርጠት ሆኖ ይገድላል

ከውክፔዲያ

ሆድ የኔ ነው ሲሉት ቁርጠት ሆኖ ይገድላልአማርኛ ምሳሌ ነው። ሆድ የኔ ነው ሲሉት ቁርጠት ሆኖ ይገድላልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የሆድ/ጥቅም ፍቅር መጨረሻው ሞት ነው ይመስላል ምሳሌው