ለልጅ አይስቁለትም ለውሻ አይሮጡለትም

ከውክፔዲያ

ለልጅ አይስቁለትም ለውሻ አይሮጡለትምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ይህን ካደረጉ በራስወ ላይ ችግር አመጡ ነው። ምናባትም ስለውሻው ልክ ይሆናል ግን ለልጅ አይሳቁ የሚለው ምክር ከዘመናዊ የኑሮ ዘይቤ ጋር የሚጋጭ ያለፈበት ምክር ሳይሆን አይቀርም።