ለማን ይፈርዱ ለወደዱ አይደለም ለወለዱ

ከውክፔዲያ

ለማን ይፈርዱ ለወደዱ አይደለም ለወለዱአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሰወች ለወለዱት እንደሚያደሉ የሚያሳይት ተረት ነው። በዝምድና ማዳላት እንዲካሄድ ይደግፍ ወይም በዝምድና የሚካሄደውን መዳላት ይተች ግልጽ አይደለም። ስለዚህም አባባሉ የአርምሞ ይመስላል።