Jump to content

ለማይሞት መድሀኒት አለው

ከውክፔዲያ

ለማይሞት መድሀኒት አለውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ይሄ የህይወትን ውሱኑነትና ሁሉም ነገር ከልኩ አያልፍም ከሚለው ርዕዮተ አለም የሚመነጭ አባባል ነው። እውነት ይሁን ውሸት የፍልስፍና ጥያቄ ነው። በርግጥም የሰወች አማካይ እድሜ፣ ለምሳሌ በአሜሪካ ከ40ወቹ ወደ 80ወቹ መሸጋገር "በርግጥ አለም የተወሰነች ናትን?" ብለን እንድንጠይቅ የገፋናል። ሆኖም ግን የ"ለማይሞት መድሃኒት አለው" አስተያየት ተከታዮች ይህም እራሱ የተወሰነ ነው ብለው ሊመልሱ ይችላሉ። ስለዚህም ጥያቄው የፍልስፍና ጉዳይ ነው።