ለምን ተክዤ አምላክን ይዤ

ከውክፔዲያ

ለምን ተክዤ አምላክን ይዤአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አምላክ ያጽናናል ወይም ደግሞ በትካዜ ጊዜ አምላክህን አስብ ያጽናናሃል የሚል ምክር ነው።