ለምን ደወልሽው

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ለምን ደወልሽው

(61) አንድ ሴት ዉሀ ልትቀዳ ጎንበስ ስትል አንድ ጊዜ ያመልጣትና ድዉ ታደርገዋለች። ዘወር ብላ ስታይ አለቃ ገብረሀና ከኋላዋ ቆመዋል። ከዛም ደንገጥ ብላ «አለቃ ለመሆኑ ሰአት ስንት ሆነ?» ስትላቸው «አይ አንች ካላወቅሽዉ ለምን ደወልሽዉ?» አሏት ይባላል።