ለምክንያት ምክንያት አለው

ከውክፔዲያ

ለምክንያት ምክንያት አለውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የምክንያትን ተያያዥነት ያሳያል። ይህም ትክክል አባባል ነው። በርግጥም ከጠቢብ ሰው የሚፈልቅ አባባል ነው።