ለረዥም መንገድ አትሩጥበት ለረዥም ነገር አትቸኩልበት

ከውክፔዲያ

ለረዥም መንገድ አትሩጥበት ለረዥም ነገር አትቸኩልበትአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አንድ አንድ ነገሮችን ቀስ ብሎ ማሰብና መስራት አስፈላጊ ነው በተለይ እልህ አስጨራሽና ረጅም ጊዜ የሚወስድን ነገር።