Jump to content

ለሰው ሞት አነሰው

ከውክፔዲያ

ለሰው ሞት አነሰው የአማርኛ ምሳሌ ነው።

የሰውን ልጅ መጥፎ ባህርይ በማገናዘብ ሞት አያንሰውም ብሎ ለማለት የሚጠቅም ምጸታዊ ንግግር።