ለሰው ቢነግሩት ለሰው

ከውክፔዲያ

ለሰው ቢነግሩት ለሰውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ምስጢር ከአንድ ሰው ከወጣ በኋላ ምስጢር መሆኑ እንደሚያቆም የሚያስረዳ።
አትናገር ብየ ብነገረው አትንገር ብሎ ነገረው