Jump to content

ለሺ ፍልጥ ማሰሪያው ልጥ

ከውክፔዲያ

ለሺ ፍልጥ ማሰሪያው ልጥአማርኛ ምሳሌ ነው።

ይሄት ተረትና ምሳሌ ከለ50 ጋን አንድ አሎሎ ወይም ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ ጋር ተመሳሳይ ነው። ሆኖም ግን በይዘት ይለያያል። ለሺ ፍልጥ ማሰሪያው ልጥ በርግጥም ብዙ ሃይለኛ ቁሶችን ሃይል በሌለው ጥበብ ማሰርን ያሳያል። ልጥ እንግዲህ ከዛፍ ቅርፊት የሚገኝ ነው። ፍልጡ ከግንዱ የሚፈለጠው ነው። የጥበበን በጉልበት ላይ ተጽዕኖ ወይንም ሃይል ሲያሳይ ሌሎቹ ግን የጉልበትን ጉልበት በሌላቸው ላይ ሃይል ያሳያሉ።