Jump to content

ለብልህ አይነግሩ ለንጉስ አይመክሩ

ከውክፔዲያ

ለብልህ አይነግሩ ለንጉስ አይመክሩአማርኛ ምሳሌ ነው።

ሁለቱም አላስፈላጊ ናቸው ይመስላል። ንጉስ አይመከርም የሚለው የቆየ ብሂል ይመሳላል። ይህ አባባል ለሹመት ሳይመክሩ ለጥርስ ሳይነክሩ ከሚለው ጋር ይጋጫል።