ለአቤቱታ የለው ይሉኝታ

ከውክፔዲያ

ለአቤቱታ የለው ይሉኝታአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ያለይሉኝታ አቤቱታ እንደሚካሄድ ያሳያል። ዋናው ትርጉሙ ግን ያለይሉኝታ አንድን ነገር ማድረግ ሲያስፈልግ ማበረታቻ ተረትና ምሳሌ ነው።