Jump to content

ለአይን የሚከፋ ለአፍንጫ ይከረፋ

ከውክፔዲያ

ለአይን የሚከፋ ለአፍንጫ ይከረፋ የአማርኛ ምሳሌ ነው።

ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል ከሚለው ጋር ተቀራራቢ ትርጉም አለው።