ለአፉ ለከት የለውም

ከውክፔዲያ

ለአፉ ለከት የለውምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አስቦ ከመናገር ይልቅ ተናግሮ የሚያስብን ሰው የሚገልጽ ነው።