ለእግዜር የተቀናቀነ ጽድቅ ለንጉስ የተቀናቀነ ወርቅ

ከውክፔዲያ

ለእግዜር የተቀናቀነ ጽድቅ ለንጉስ የተቀናቀነ ወርቅአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ለንጉስና ለእግዚአብሔር አብራችሁ ተናገሩ ይመስላል የመልዕክቱ ይዘት።