Jump to content

ለክፋት ያደለው አሳዳጊ የበደለው

ከውክፔዲያ

ለክፋት ያደለው አሳዳጊ የበደለው የአማርኛ ምሳሌ ነው።

በትክክል ያላደገ ልጅ ክፋት ያደርጋል። ልጅን በጥሩ ሁኔታ ማሳደግን የሚመክር።