ለወሬ የቸኮለ እናቱን በመንገድ ይረዳል

ከውክፔዲያ

ለወሬ የቸኮለ እናቱን በመንገድ ይረዳልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ወሬ የሚወድ ሰው መጥፎ ነገር መስማቱ አይቀሬ ነው።