ለጠጪ ሰው የመጠጥ ወሬ አውራው

ከውክፔዲያ

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በእርግቦች ዘንድ እርግብ ቤባቦች እባብ ከሚለው የተገኘ ይመስላል። መመሳሰል ለመግባባት! ይላል ምሳሌው!