የሊኒያር እኩልዮሽ ስዕል ሰንጠረዥ
ሊኒያር ተብሎ የሚታወቀው የሂሳብ እኩልዮሽ ይህን ይመስላል፦

yና"x" ተለዋዋጭ ዋጋ ሲወክሉ m ና b, ደግሞ ቋሚ ዋጋን ይወክላሉ።
እኩልዮሹ በተለያየ መንገድ ሊጻፍ ይቻላል፣ ለምሳሌ፦

ወይም

ወይም

ወይም

ወይም
በፓራሜትሪክ መንገድ

- እና

ወይም
በፖላር መንገድ

ወይም
በኖርማል መንገድ

ሁሉም እኩልዮሽ የስዕል ሰንጠረዥ ላይ ሲሳሉ ቀጥተኛ መስመርን ስለሚሰጡ ሊኒያር እኩልዮሽ ይባላሉ።