ሊንደን ጆንሰን

ከውክፔዲያ
ሊንደን ጆንሰን

ሊንደን ቤይነስ ጆንሰን (እ.አ.አ. በኦገስት 27፣ 1908 እስከ ጃንዌሪ22፣ 1973 የኖሩ) ከእ.አ.አ. 1961 እስከ 1963 የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት እና እ.አ.አ. ከ1963 እስከ 1969 ባለው ጊዜ ውስጥ ደግሞ 37ኛው የአሜሪካ ዋና ፕሬዝዳንት በመሆን አገልግለዋል።