ሊዮኔል ሜሲ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ሜሲ ለባርሴሎና ሲጫወት

ሊዮኔል ሜሲ (እስፓንኛ፦ Lionel Messi) ታዋቂ አርጀንቲናዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለእስፓንያ የእግር ኳስ ክለብ ባርሴሎና እና የአርጀንቲና ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል።