Jump to content

ሊጋባ

ከውክፔዲያ

ሊጋባ በጥንቱ ዘመን ኢትዮጵያኖች ይጠቀሙበት የነበረው የማዕረግ አይነት ነው። የዚህ ሰው ድርሻ ቤተ መንግስት ውስጥ ማገልገል ነበር።

አማራ ማንነት ያለው ታማኝ አገልጋይ ማለት ነው። በጦር ሜዳም ጦር ይመራል።

ታዋቂ ፊት አፄዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]