Jump to content

ላም አለኝ በሰማይ ወተትዋንም አላይ

ከውክፔዲያ

ላም አለኝ በሰማይ ወተትዋንም አላይአማርኛ ምሳሌ ነው።

የማይሆን ነገርን በተስፋ መጠባበቅ የሚገስጽ አባባል።