Jump to content

ላም ካልዋለበት ኩበት ለቀማ

ከውክፔዲያ

ላም ካልዋለበት ኩበት ለቀማአማርኛ ምሳሌ ነው።

ላም ካልዋለበት ኩበት ለቀማአማርኛ ምሳሌ ነው።

ኩበት ማለት የደረቀ የከብት እበት ሲሆን ከብቶች ባልዋሉበት ቦታ ኩበት መልቀም አይቻልም ። ነገር ግን ከብቶች በሚውሉበት ቦታ እበት ስለሚጥሉ እበቱ ደርቆ ኩበት ስለሚሆን ሰዎች ለማገዶ ይለቅሙታል ማለት ይሰበስቡታል ።