Jump to content

ላንተ መምከር ጥቁር ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነው

ከውክፔዲያ

ላንተ መምከር ጥቁር ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ውሃ ቢወቅጡት እምቦጭ ወይም አይገባህም፣ አትረዳም፣ አትሰማም፣ አታዳምጥም ለማለት ነው።