ላንታኖይድ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
በርከት ያሉ የላንቴኖይዶች

ላንቴኖይድንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ አቶማዊ ቁጥራቸው ከ57 እስከ 71 የሆኑትን 15 ንጥረ ነገሮች (ከላንታነም እስከ ሉቴቲየም ማለት ነው) የያዘ ምድብ ነው።