ላይፕጽግ

ከውክፔዲያ
Leipzig Fockeberg Zentrum.jpg

ላይፕጽግ (ጀርመንኛ፦ Leipzig /ላይፕጽች/) የጀርመን ዛክሰን ከተማ ነው። የሕዝቡ ቁጥር 520,838 ያህል ነው።