Pages for logged out editors learn more
ላጋሽ የሱመር ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው በአረብኛ ተል አል-ሒባ ተብሎ በዘመናዊው አገር ኢራቅ ውስጥ ይገኛል።