ሌላ እደግሞታለሁ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሌላ እደግሞታለሁ

(7)አለቃ ገብረ ሀና እጅግ በጣም ታዋቂና በነገር እንደማይሸነፉ በብዛት ሲወራ ሰምቻለሁ አንድ ወጣት ኮረዳ ግን እንዳሸንፈቻቸው ይነገራል እስቲ .. አለቃ ወደመንገድ ሲሂዱ ይመሽባቸውና ወደሰው ቤት ጎራ ብለው የመሸብኘ መንገደኛ ነኝ ብለው ይጠይቃሉ። ባለቤቶቹም ቤት ለንግዳ ብለው ያስገቧቸዋል። ምግብ በላልተው መኝታ ደረሰ። አለቃ አይናቸው ቁልጭ ቁልጭ ሲል ኮረዳዋ «አለቃ ምን ፈለጉ?» ስትላቸው ልጄ ጎኔን የማሳርፈበት ነገር አምጪልኝ አሏት። እሷም እሺ ብላ አንድ የበግ አጎዛ ሰጠቻቸው። እሳቸውም «ምነው ልጄ ይህቺ ትበቃኝ» ሲሏት፤ «እሷን ሲጨርሱ ሌላ እደግምዎታለሁ» አለች ይባላል።