ሌባና ፖሊስ

ከውክፔዲያ

ሌባና ፖሊስ ልጆች ክብ ሰርተው የሚጫወቱት ሲሆን ሌባው ከክቡ በማፈንገጥ እራቅ ያለች ስፍራ ላይ የተቀመጠች አንዲት ነገርን (ደብር ትባላላቸ) ለመንካት ይሮጣል። ፖሊሱ እንግዲህ ሌባውን ተሽቀዳድሞ ያችን ደብር ሳይነካ በመንካት ለመያዝ ነው። ይህ ጨዋታ ህጻናትን ስለ ሌብነት፣ ስለ ሃይማኖት ወዘተ. የሚያስተምርና በዛውም የሰውነት ጥንካሬንና እንቅስቃሴ እንዲያረጉ የሚረዳቸው ነው።