Jump to content

ሊዮናርዶ ዳቬንቺ

ከውክፔዲያ
(ከሌኦናርዶ ዳ ቪንቺ የተዛወረ)
ሊዮናርዶ ዳቬንቺ

ሊዮናርዶ ዲ ሰር ፔሮ ዳቬንቺ (አፕሪል 15, 1452 - ሜይ 2, 1519 እ.ኤ.አ.)፣ የጣልያን ዜግነት ያለው ሰዓሊቀራጺየፕላን ነዳፊሙዚቀኛተመራማሪ፣ የሂሳብ ሰው፣ ኢንጅነርየመሬት ጥናት ተመራማሪ፣ የእንስሣት ጥናት ተመራማሪ እና ጸሃፊ ነበር። ሊዮናርዶ የእንደገና መወለድ የጥበብ ሰው ተደርጎ ይወሰዳል። የምድራችን የምንግዜም ምርጥ ሰአሊዎች ከሚባሉት አንዱም ነው። እንደ ሄለን ጋርድነር ገለጻ ሰአሊው ካለው ጥልቅ የማመዛዘን ችሎታና ፍላጎት ልዩ ስጦታ ከተቸራቸው የአለማችን ጥቂት ሰዎች አንዱ ነው።

ከሁሉ ዝነኛ የሳለው ስዕል «ሞና ሊሳ»