ሰዓሊ

ከውክፔዲያ
ሥዕል (ታንዛኒያ)

ሥዕል የተለያዩ ቀለሞችን በመጠቀም ሀሳባዊ እና እውነታዊ ምስሎችን በመደብ ላይ የማስቀመጥ ጥበብ ነው። ሥነ-ጥበብ ድርጊት እና ውጤትን የያዘ ጥበብ ሲል ይገልፀዋል፤ ሥዕልን። በሰዓሊነት ሙያ ውስጥ ሸራብሩሽወረቀት እና ሌሎች መሳሪያዎች ሊያስፈልጉ ይችላሉ። ነገር ግን በዘመናዊ የሥዕል ጥበብ ውስጥ በአሸዋ፣ የሸክላ አፈር እና ሌሎች ነገሮችን መጠቀም ተችሏል። ሥዕል ውድ በሆኑ ነገሮች (ለምሳሌ ወርቅ) ሊዋብ ይችላል።