ሌዙ

ከውክፔዲያ

ሌዙቻይና አፈ ታሪክ የኋንግ ዲ ሚስትና ንግሥት ነበረች። በቻይና ልማድ እርስዋ የሐር ትል ጥቅም ሐርን ለመሥራት መጀመርያ ያገኘች ነች።