ልብ ገዛ

ከውክፔዲያ

ልብ ገዛአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

እራስን መቆጣጠር

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

እከሊት ልብ ገዝታለች፣ እንደ ድሮው አትበጠብጥም።