ልዑል ፊልፕ፣ የኤዲንበርግ መስፍን
Jump to navigation
Jump to search
ልዑል ፊልፕ፣ የኤዲንበርግ መስፍን (የግሪክ እና የዴንማርክ ልዑል ፊልፕ ተብለው በ10 June 1921 እ.ኤ.አ በሞን ረፖስ ኮርፉ ደሴት ግሪክ የተወለዱ፣ 9 April ቀን 2021 እ.ኤ.አ. በዊንድሰር አምባ (ዩናይትድ ኪንግደም) ያረፉ ሲሆን የእንግሊዝ ንግሥት የንግሥት ኤልሣቤጥ (ዳግማዊት) ባለቤት ነበሩ።