ከ«ተቃራኒ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ተቃራኒዎች''' ማለት የማይጣጣም ሁለትዮሽ ግንኙነት ያላቸው ነገሮች ማለት ነው። በለት ተለት ልማድ፣ ሁለት ነገሮች ወይንም ቃላቶች ተቃራኒ ናቸው ሲባል፡ ተቃርኖዋቸው ካላቸው ዝምድና አንጻር ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ የድመት ተቃራኒ አይጥ ይሆናል። ሌላኛው ዓይነት ተቃርኖ፣ ሁለት ሆነው፣ ግን ከሁለት አንዱ ብቻ ባንድ ጊዜ ሊሆን ሲችል ይሆናል። ለምሳሌ የመግፋት ተቃራኒ መሳብ እንደሆነ። ሦስተኛው የመቃረን አይነት ቀስ ብሎ በሚቀያየር ባህርይ ላይ ጫፍና ጫፍ የያዙ ሁለት ነገሮች ማለት ነው። ለምሳሌ ሙቅና ቀዝቃዛ ተቃራኒ እንደሆኑ ነገር ግን በመካከላቸው የተለያየ የሙቀት ዓይነት እንዳለ ማለት ነው።
'' ማለት የማይጣጣም ሁለትዮሽ ግንኙነት ያላቸው ነገሮች ማለት ነው። በለት ተለት ልማድ፣ ሁለት ነገሮች ወይንም ቃላቶች ተቃራኒ ናቸው ሲባል፡ ተቃርኖዋቸው ካላቸው ዝምድና አንጻር ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ የድመት ተቃራኒ አይጥ ይሆናል። ሌላኛው ዓይነት ተቃርኖ፣ ሁለት ሆነው፣ ግን ከሁለት አንዱ ብቻ ባንድ ጊዜ ሊሆን ሲችል ይሆናል። ለምሳሌ የመግፋት ተቃራኒ መሳብ እንደሆነ። ሦስተኛው የመቃረን አይነት ቀስ ብሎ በሚቀያየር ባህርይ ላይ ጫፍና ጫፍ የያዙ ሁለት ነገሮች ማለት ነው። ለምሳሌ ሙቅና ቀዝቃዛ ተቃራኒ እንደሆኑ ነገር ግን በመካከላቸው የተለያየ የሙቀት ዓይነት እንዳለ ማለት ነው።

በተለምዶ የሚሰራበት የተቃርኖ ሃሳብ፣ ለዕለት ተለት ንግግርና ግንዛቤ ቢረዳም፣ ለፍልስፍና እና ለሂሳብ ለመሳሰሉ ዕውቀቶች ግን የማምታታት እና የማደናቀፍ ችግር ይፈጥራል። ስለሆነም ከዘመናዊ ሥነ አምክንዮ አንጻር፣ ተቃርኖ ማለት [[መጣረስ]] ማለትን ይወክላል። በሌላ አነጋገር፣ የአንድ ነገር ተቃራኒ፣ ''ያ ነገር ያልሆነ'' የሚል ትርጓሜን ይይዛል። ስለሆነ የድመት ተቃራኒ፣ ድመት ያልሆነ ነው ማለት ነው። በዚህ አስተሳሰብ፣ ድንጋይ ድመት ስላልሆነ፣ አይጥ ብቻ ሳይሆን ድንጋይም የድመት ተቃራኒ ነው ይባላል። የሙቅ ተቃራኒ ሙቅ ያልሆነ ስለሆነ፣ ለምሳሌ ሰማያዊ ቀለም ሙቅ ስላልሆነ ሰማያዊ የሙቅ ተቃራኒ ነው ይባላል።

እትም በ18:08, 30 ኦክቶበር 2023

ማለት የማይጣጣም ሁለትዮሽ ግንኙነት ያላቸው ነገሮች ማለት ነው። በለት ተለት ልማድ፣ ሁለት ነገሮች ወይንም ቃላቶች ተቃራኒ ናቸው ሲባል፡ ተቃርኖዋቸው ካላቸው ዝምድና አንጻር ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ የድመት ተቃራኒ አይጥ ይሆናል። ሌላኛው ዓይነት ተቃርኖ፣ ሁለት ሆነው፣ ግን ከሁለት አንዱ ብቻ ባንድ ጊዜ ሊሆን ሲችል ይሆናል። ለምሳሌ የመግፋት ተቃራኒ መሳብ እንደሆነ። ሦስተኛው የመቃረን አይነት ቀስ ብሎ በሚቀያየር ባህርይ ላይ ጫፍና ጫፍ የያዙ ሁለት ነገሮች ማለት ነው። ለምሳሌ ሙቅና ቀዝቃዛ ተቃራኒ እንደሆኑ ነገር ግን በመካከላቸው የተለያየ የሙቀት ዓይነት እንዳለ ማለት ነው።

በተለምዶ የሚሰራበት የተቃርኖ ሃሳብ፣ ለዕለት ተለት ንግግርና ግንዛቤ ቢረዳም፣ ለፍልስፍና እና ለሂሳብ ለመሳሰሉ ዕውቀቶች ግን የማምታታት እና የማደናቀፍ ችግር ይፈጥራል። ስለሆነም ከዘመናዊ ሥነ አምክንዮ አንጻር፣ ተቃርኖ ማለት መጣረስ ማለትን ይወክላል። በሌላ አነጋገር፣ የአንድ ነገር ተቃራኒ፣ ያ ነገር ያልሆነ የሚል ትርጓሜን ይይዛል። ስለሆነ የድመት ተቃራኒ፣ ድመት ያልሆነ ነው ማለት ነው። በዚህ አስተሳሰብ፣ ድንጋይ ድመት ስላልሆነ፣ አይጥ ብቻ ሳይሆን ድንጋይም የድመት ተቃራኒ ነው ይባላል። የሙቅ ተቃራኒ ሙቅ ያልሆነ ስለሆነ፣ ለምሳሌ ሰማያዊ ቀለም ሙቅ ስላልሆነ ሰማያዊ የሙቅ ተቃራኒ ነው ይባላል።