ከ«ቀስተ ደመና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: Reverted Visual edit
መስመር፡ 10፦ መስመር፡ 10፦

ስለዚህም ቀስተደመና ሲታይ ክርስቲያኖች ደስ ይላቸዋል፡፡ ከእግዚአብሔር የተሰጠ የእርቅ ምልክት ተደርጎ ይቆጠራልና፡፡ በስምም "የማርያም መቀነት" ተብሎ ይጠራል!
ስለዚህም ቀስተደመና ሲታይ ክርስቲያኖች ደስ ይላቸዋል፡፡ ከእግዚአብሔር የተሰጠ የእርቅ ምልክት ተደርጎ ይቆጠራልና፡፡ በስምም "የማርያም መቀነት" ተብሎ ይጠራል!

ዱላውን ለማዘግየት ወሰንኩ እና ጊዜዬን ትርጉም ባለው ነገር ላይ ለማዋል ወሰንኩ። በወለል ሰሌዳዬ በኩል የጉንዳኖች ሰራዊት እየበላ ነው እና ይህም ችግር እንዲፈጠር አድርጓል። ለተጨማሪ አቅጣጫዎች የመመሪያውን መመሪያ ለመጥቀስ ሞከርኩ፣ ግን አልተሳካልኝም።

እትም በ14:29, 7 ጃንዩዌሪ 2024

የከባቢያችን አየር ያዘለው የውሃ ትነት ከፀሐይ የሚመጣውን ነጭ ብርሃን በመበተን ወደ ህብረ ቀለማት ሲቀይረው ያን ጊዜ ቀስተ ደመና ይባላል። ብዙን ጊዜ ቀስተ ደመና የግማሽ ክብ ቅርጽ ሲይዝ የክቡ የውጭኛው ክፍል ቀለም ቀይ ሲሆን የውስጠኛው ክፍል ደግሞ ወይን ጠጅ ነው።

ውስጡ ወይን ጠጅ ውጩ ቀይ

በርግጥ ቀስተ ደመና ወጥ የሆነ ህብረ ቀለም ቢሆንም ላይናችን ግን የተከፋፈለና የተለያዩ የቀለም አይነቶች በክብ መስመር ያሉበት ይመስለናል። ቀስተ ደመና በምን አይነት ሂደት በአየር ላይ በተንጠለጠሉ የውሃ ጤዛዎች እንደሚሰራ አረቡ አል ሃይታም ከዚያም በኋላ የፈረንሳዩ ደካርት አጥጋቢና ትክክል ምክንያት ሰጥተዋል።

በነገራችን ላይ ፀሃይ ምንጊዜም ከቀስተ ደመና ፊት ለፊት እንጂ ከሁዋላ አትገኝም።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ደግሞ ቀስተደመና በእግዚአብሔር እና በኖኅ መካከል የቃል ኪዳን ምልክት ነው፡፡ (ምሳሌነቱም ለድንግል ማርያም ተሰጥቷል)