ከ«ሞገድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
ጥ Robot-assisted disambiguation: ኃይል - Changed link(s) to ሃይል (ፊዚክስ) |
Google:wave//.com Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
Melkamu Halgete.G |
|||
⚫ | |||
Wave~ሞገድ |
|||
⚫ | '''ሞገድ''' ማለት በ |
||
⚫ | |||
⚫ | '''ሞገድ''' ማለት በ[ጊዜ]ና በ[ኅዋ] ውስጥ የሚጓዝ ''ረብሻ'' ሲሆን አብላጫውን ጊዜ ይሄው ረብሻ የሚጓዘው [ሃይል (ፊዚክስ|ኃይል]ን ከአንድ ቦታ ወድ ሌላ ቦታ በማሻገር ነው። ሞገድ (ተንቀሳቃሽ ረብሻ) የሚያልፍበትን የቁስ አካል [ሞለኪል] በቋሚ ሁኔታ አቀማመጣቸውን አይቀይርም። ይልቁኑ እነዚህን ሞለኪሎች ባሉበት ቦታ በማርገብገብ በውስጣቸው ሰንጥቆ ያልፋል። ለምሳሌ [[ድምጽ]]ን ብንወስድ፣ በአየር ውስጥ ሲጓዝ የአየርን ጥቃቅን ክፍልፋዮች (ሞለኪሎች) አንዳቸው ባንዳቸው እንዲጋጩ በማድረግ ነው። ነገር ግን እነዚህ ሞለኪሎች ተጋጭተው በሄዱበት አይቀጥሉም። ይልቁኑ ከተጋጩ በኋላ በመፈናጠር ወደ ነበሩበት ይመለሳሉ። በዚህ አይነት መንገድ ሞገዱ ሰንጥቆ ሲያልፍ ነገር ግን አየሩ እነበረበት እንዳለ ይቀጥላል ማለት ነው። በሌላ ምሳሌ ለማየት የሳፋ (ጢሽት) [[ውሃ]] ላይ [[ቆርኪ]] ብናስቀምጥና ውሃው ላይ የውሃ ጠብታ ብናደርግ፣ ውሃው ገጽታ ላይ የምናየው ሞገድ ክብ እየሰራና እየሰፋ ወደ ሳፋው (ጢሽቱ) ዳር ቢሄድም፣ ቆርኪው ግን ሞገዱ ሲያልፈው ወደላይና ወደታች ከመዋዥቅ በቀር አብሮ ከሞገዱ ጋር ወደ ዳር አይሄድም። ባጠቃላይ መልኩ ማንኛውም በቁስ ውስጥ የሚያልፍ ሞገድ ኃይልን ከማስተላለፍ ውጭ በምንም አይነት [[መጠነ ይዘትን]] አያስተላልፍም። እኒህ በቁስ አካል ውስጥ የሚያልፉ ሞገዶች [[መካኒካል ሞገድ]] ይሰኛሉ። |
||
ያለ ቁስ አካል መተላለፍ የሚችሉም ሞገዶች አሉ። ማለት ከመሬት ውጭ ባለው አየር በሌለበት ኅዋ ውስጥ የሚያልፉትን አይነት ማለት ነው። ከነዚህ ውስጥ |
ያለ ቁስ አካል መተላለፍ የሚችሉም ሞገዶች አሉ። ማለት ከመሬት ውጭ ባለው አየር በሌለበት ኅዋ ውስጥ የሚያልፉትን አይነት ማለት ነው። ከነዚህ ውስጥ [ብርሃን] አንዱ ነው፣ አለዚያ የ[ፀሐይ] ጨረር ከምድር አይደርስም ነበር። |
||
{{መዋቅር-ሳይንስ}} |
|||
[[መደብ:ሥነ-ተፈጥሮ]] |
እትም በ13:46, 8 ጃንዩዌሪ 2025
Melkamu Halgete.G Wave~ሞገድ የውሃ ግጽታ ላይ የሚንሸራሽር ሞገድ ሞገድ ማለት በ[ጊዜ]ና በ[ኅዋ] ውስጥ የሚጓዝ ረብሻ ሲሆን አብላጫውን ጊዜ ይሄው ረብሻ የሚጓዘው [ሃይል (ፊዚክስ|ኃይል]ን ከአንድ ቦታ ወድ ሌላ ቦታ በማሻገር ነው። ሞገድ (ተንቀሳቃሽ ረብሻ) የሚያልፍበትን የቁስ አካል [ሞለኪል] በቋሚ ሁኔታ አቀማመጣቸውን አይቀይርም። ይልቁኑ እነዚህን ሞለኪሎች ባሉበት ቦታ በማርገብገብ በውስጣቸው ሰንጥቆ ያልፋል። ለምሳሌ ድምጽን ብንወስድ፣ በአየር ውስጥ ሲጓዝ የአየርን ጥቃቅን ክፍልፋዮች (ሞለኪሎች) አንዳቸው ባንዳቸው እንዲጋጩ በማድረግ ነው። ነገር ግን እነዚህ ሞለኪሎች ተጋጭተው በሄዱበት አይቀጥሉም። ይልቁኑ ከተጋጩ በኋላ በመፈናጠር ወደ ነበሩበት ይመለሳሉ። በዚህ አይነት መንገድ ሞገዱ ሰንጥቆ ሲያልፍ ነገር ግን አየሩ እነበረበት እንዳለ ይቀጥላል ማለት ነው። በሌላ ምሳሌ ለማየት የሳፋ (ጢሽት) ውሃ ላይ ቆርኪ ብናስቀምጥና ውሃው ላይ የውሃ ጠብታ ብናደርግ፣ ውሃው ገጽታ ላይ የምናየው ሞገድ ክብ እየሰራና እየሰፋ ወደ ሳፋው (ጢሽቱ) ዳር ቢሄድም፣ ቆርኪው ግን ሞገዱ ሲያልፈው ወደላይና ወደታች ከመዋዥቅ በቀር አብሮ ከሞገዱ ጋር ወደ ዳር አይሄድም። ባጠቃላይ መልኩ ማንኛውም በቁስ ውስጥ የሚያልፍ ሞገድ ኃይልን ከማስተላለፍ ውጭ በምንም አይነት መጠነ ይዘትን አያስተላልፍም። እኒህ በቁስ አካል ውስጥ የሚያልፉ ሞገዶች መካኒካል ሞገድ ይሰኛሉ።
ያለ ቁስ አካል መተላለፍ የሚችሉም ሞገዶች አሉ። ማለት ከመሬት ውጭ ባለው አየር በሌለበት ኅዋ ውስጥ የሚያልፉትን አይነት ማለት ነው። ከነዚህ ውስጥ [ብርሃን] አንዱ ነው፣ አለዚያ የ[ፀሐይ] ጨረር ከምድር አይደርስም ነበር።